intelligence - Wiktionary Jump to content

intelligence

ከWiktionary


ቋንቋ

[አርም]

አባባል\አጠራር\አነጋገር

[አርም]
  • /እንተልጀንስ/፣ /ኢንቴሊጀንስ/ (እንግሊዝኛ)
  • /ኧንቴሊዣንስ/ (ፈረንሳይኛ)

የንግግር ክፍል

[አርም]

ስም

[አርም]
  • ገለፃ/ትርጉም
  1. አስተዋይነት፣ ከሮማይስጥ የመጣ የአዕምሮ ችሎታ። ይህ ሃሳብ በአማርኛ እንደ ጥበብ ብልሃት ወይም ዕውቀት ቢመስልም፣ ልክ አንድ አይደሉም።
  2. መረጃ

የቃሉ ታሪክ

[አርም]
  • እንግሊዝኛ intelligence /ኢንቴሊጀንስ/ < ፈረንሳይኛ intelligence /ኧንቴሊዣንስ/
  • < ሮማይስጥ intellegentia /ኢንቴሌጌንቲያ/ - 'አስተዋይነት'፣ 'አመራረጥ'
  • < ሮማይስጥ intellego /ኢንቴሌጎ/ - 'አስተውላለሁ'፣ '(ከነገሮች) መካከል ለይቼ እመርጣለሁ'
  • < ሮማይስጥ inter /ኢንተር/ 'መካከል' እና lego /ሌጎ/ 'እመርጣለሁ'፣ 'እለቅቃለሁ'
  • < ቅድመ-ሕንዳዊ-አውሮጳዊ ሥር *leg- /ሌግ-/ 'መምረጥ'፣ *legios /ሌግዮስ/ 'ሀኪም' (ከዕፆች መካከል መድኃኒትን የሚመርጥ)