ውክፔዲያ - ውክፔዲያ:ታዋቂነት Jump to content
አማርኛ ውክፔድያን አሁኑኑ ማዘጋጀት ትችላላችሁ - ተሳተፉበት!

ውክፔዲያ:ታዋቂነት

ከውክፔዲያ

ውክፔዲያ ላይ ለመጠቃለል፣ አንድ ሰው ወይም ርዕስ ሰፊ ታዋቂነት ያለው መሆን አለበት። ታዋቂነት የሚመዘነው ስለ ርዕሱ በሚያወሩ ዋቢ ምንጮች ነው።